ምርኮኛ
Share:
የአብዮቱን መፈንዳት ተከትሎ በተፈጠረው የፖለቲካ መስመር ልዩነት ኢሐፓን በብዛት...
Also Available in:
- Amazon
- Audible
- Barnes & Noble
- AbeBooks
- Kobo
More Details
የአብዮቱን መፈንዳት ተከትሎ በተፈጠረው የፖለቲካ መስመር ልዩነት ኢሐፓን በብዛት የተቀላቀሉት ወጣቶች የደረሰባቸውን፣ አንድ ትውልድ መስዋእትነት የከፈለበትን ሊታመን የማይችል የሰው ልጅ ጭካኔ የታየበትን አስከፊ ጊዜ ወደሆላ ወስዶ ያስቃኛል፣ ወጣቶቹ በፍተኛ የአላማ ጽናት መስዋእትነት በመክፈል በደማቸው ጽፈውት ያለፉትን የዛን እምቦቀቅላ ትውልድ ታሪክ ህይወት ዘርቶ በልቦለድ መልክ ፍሬህይወት የተባለች ለጋ ወጣትን ዋና ገፀ ባህሪ በማድረግ ግሩም በሆነ ቋንቋ ይተርካል።
- Format:Paperback
- Pages:491 pages
- Publication:2010
- Publisher:
- Edition:አንደኛ ሕትመት
- Language:amh
- ISBN10:
- ISBN13:
- kindle Asin:B0DTVSBLY5









